ዜና፡ የዘገየዉ በአፍሪካ ህብረት የሚመራዉ የኢትዮጵያ የሰላም ድርድር ከአራት ቀናት በኃላ በደቡብ አፍሪካ አንደሚካሄድ ተገለጸ
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ። ፎቶ፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ አበባ ጥቅምት 10/ 2015: የጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን "የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የሚመራዉ የሰላም ድርድር በደቡብ አፍሪካ ጥቅምት 14 ቀን 2015 ዓ.ም አንደሚደረግ አሳውቆናል" ሲሉ ገለፁ። መስከረም 23 ቀን 2015 ዓ.ም አፍሪካ ህብረት ለትግራዩ መሪ
0 Comments