Home2023 (Page 84)

April 2023

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4/ 2015 ዓ.ም፡- ልዩ ሃይሉን መልሰን የምናደራጅበት ምክኒያት ተጨማሪ ብቃት ያለው ሃይል ለመገንባት መሆኑን በወጉ ባላማስገንዘባችን ነው ህዝቡ ስጋት ያደረበት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባልና የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ ገለፁ፡፡ ብልፀግና በትኛውንም ጉዳይ ላይ ለመመካከር በሩ ክፍት

Read More

ፎቶ ከማህበራዊ ሚዲያ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3/2015 ዓ.ም፡- ፌደራል መንግሥት የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ ለማደራጀት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በመቃወም የአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህርዳርን ጨምሮ በበርካታ የክልሉ ከተሞች ዛሬም ተቃውሞዎች መካሄዳቸው ተገለጸ። አዲስ ስታንዳርድ በባህርዳር፣ ኮምቦልቻ እና ደብረብርሃን ተቃውሞዎቹ መካሄዳቸውን አረጋግጣለች። በክልሉ የሚገኙ አንዳንድ ከተሞች ጥብቅ ክልከላዎችን

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3/2015 ዓ.ም፡- ፌደራል መንግሥት ሲያከራክር የቆየውን የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ ለማደራጀት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በመቃወም በአማራ ክልል እየተደረገ ያለው ተቃውሞ እየተባባሰ በመጣበት ወቅት የካቶሊክ ተራድኦ ድርጅት(ሲአርኤስ) ሁለት ሠራተኞች ባለፈው እሁድ በድርጅቱ ተሸከርካሪ ውስጥ በአማራ ክልል ውስጥ በጥይት መገደላቸውን ድርጅቱ አስታወቀ፡፡ ድርግቱ በግድያው ማዘኑንም

Read More