ዜና፡ በሱዳን በተቀሰቀሰው ግጭት የሞቱ ኢትዮጵያውያን መኖራቸውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሱዳን አስታወቀ፤ በኦምዱርማን ከተማ የአንድ ቤተሰብ አባል የሆኑ አራት ኢትዮጵያዊያን መገደላቸው ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11/ 2015 ዓ.ም፡- በጀነራል አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን የሚመራው የአገሪቱ መከላከያ ሀይል እና በጀነራል መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ የሚመራው የፈጥኖ ደራሽ ልዩ ሀይል መካከል ለአምስት ተከታታይ ቀናት እየተካሄደ ባለው ውጊያ የሞቱ ኢትዮጵያውያን መኖራቸውን መረጃዎች እየደረሱን ነው ሲል የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሱዳን ገለፀ። በሱዳን እየተካሄደ ባለው ውጊያ
0 Comments