Home2023 (Page 72)

May 2023

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24/2015 ዓ.ም፡- አግሮኖሚ ጆርናል ላይ ይፋ የተደረገ አንድ ጥናት እንዳመላከተው ከሆነ ኢትዮጵያ አንበጣን ለመከላከል የኬሚካል እርጭት በማከናወኗ ሳቢያ 76 ቢሊየን የሚሆኑ የማር ንቦቿን ማጣቷን አስታውቋል። በኢትዮጵያ ከ2012 እስከ 2014 ዓ.ም ድረስ አጋጥሞ በነበረው የአንበጣ ወረርሽኝ ሳቢያ ከፍተኛ የኬሚካል እርጭት በማካሄድ የአንበጣው መንጋ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24/2015 ዓ.ም፡- የጋዜጠኞች ተቆርቋሪ ተቋም የሆነው ሲፒጄን ጨምሮ 47 የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች መንግስት ኢንተርኔት በመዝጋት የሚያደርገውን አፈና ያቁም ሲሉ ለጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ በጻፉት ግልጽ ደብዳቤ ጠየቁ። የጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግስት ያልተገደበ የኢንተርኔት እና የዲጂታል ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የማግኘት መብትን ሊያረጋግጥ ይገባል ሲሉ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24/2015 ዓ.ም፡- በሁለቱ ጀነራሎች ሳቢያ በሱዳን የተቀሰቀሰው ግጭት ህዝቦቿን ለከፋ ሁኔታ እየዳረገ መሆኑን ግጭቱን አስመልክቶ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የሚሰራጩ ዘገባወች እያመላከቱ ይገኛል። ህይወታቸውን ለማትረፍ የሚጥሩ ሱዳናውያን ቀያቸውን ትተው ስደትን ዋነኛ አማራጫቸው ማድረጋቸውም በመገለጽ ላይ ይገኛል። የተባበሩት ምንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት ባወጣው ሪፖርት እንዳስታወቀው

Read More