Home2023 (Page 64)

May 2023

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሂክማ ከይረዲን አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4/2015 ዓ.ም፡- በ2015 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ሕግና መመሪያ ያላከበሩ 3 ሺህ 800 አመራሮች እና ባለሙያዎች ተጠያቂ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3/2015 ዓ.ም፡- በ2022 ኢትዮጵያ በተፈናቃዮች ብዛት ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን በማስቀደም በሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ የኖርዌ የስደተኞች ካውንስል የተፈናቃዮች ክትትል ማዕከል አስታወቀ፡፡  ማዕከሉ ይፋ ያደረገው የ2022 አመታዊ መረጃ እንደሚያሳየው በኢትዮጵያ አጠቃላይ ተፈናቃዮች ቁጥር ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አምስት ሺ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3/2015 ዓ.ም፡- የአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካን መንግስት ልዩ ልዑክ የሆኑት ማይክ ሀመር በአሜሪካ በካሊፎርንያ ሎስ አንጀለስ ከተማ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር እንደሚወያዩ ተገለጸ። ማይክ ሀመር በዛሬው እለት ወደ ካሊፎርንያ በማቅናት ለዘጠኝ ቀናት በሚኖራቸው ቆይታ ከትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት

Read More