Home2023 (Page 62)

May 2023

አዲስ አበባ፣ ግንቦት፣ 5/ 2015 ዓ.ም፡- መንግስት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን በአስቸኳይ እንዲለቅ እና በአሀገር ውስጥና በውጭና የሚገኙ የፕሬስ አባላትን ማዋከብ እንዲያቆም የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ ሲፒጄ ጠየቀ፡፡ ተቋሙ ትላነንት ባወጣው መግለጫ የአማራ ድምፅ ዩቱዩብ ቻናል መስራች የሆነው ጎበዜ ሲሳይ ሚያዝያ 28፤ 2015 ከጂቡቲ በመንግስት ቁጥጥር ስር መዋሉን

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቀጣይ ሳምንት ግንቦት 8 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አትላንታ ጆርጂያ የቀጥታ በረራ እንደሚጀምር ተገለጸ። የአትላንታ ከተማ ከንቲባ አንድሪ ዲከንስ በረራውን ለማስጀመር ወደ አዲስ አበባ ማቅናታቸውን የከተማዋ መገናኛ ብዙሃን የአትላንታ ከንቲባ ጽ/ቤት ጋዜጣዊ መግለጫን ዋቢ በማድረግ አስታውቀዋል።

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4/2015 ዓ.ም፡- በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ ባለፉት 48 ሰዓታት ውስጥ የአራት ሰዎች ህይወት በኮሌራ በሽታ ምክንያት ማለፉን የልዩ ወረዳው ጤና ጥበቃ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የበሽታ መከላከልና ጤና ማጎልበት ዋና ሥራ ሂደት የማህበረሰብ ተግባቦትና አጠቃላይ ጤና ኤክስቴንሽን አስተባባሪ አክሊሉ ካለብ በሽታው የተዛመተው ከአጎራባች 

Read More