ዜና፡ የሀገሬ ቴሌቪዥን ስራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አድማሱ በጸጥታ ሀይሎች ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም፡- የሀገሬ ቴሌቪዥን ስራ አስኪያጅ ብርሃኑ አድማሱ ዛሬ ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት አራት ሰዓት አከባቢ የፌደራል ፖሊስ መለያ የለበሱ የጸጥታ ሀይሎች ለጥያቄ ትፈለጋል በሚል እንደወሰዷቸው አዲስ ስታንዳርድ ከቴሌቪዥን ጣቢያው ሰራተኞች አረጋግጣለች። በፓትሮል የመጡ የጸጥታ ሀይሎች ስራ አስኪያጁን ቢሮ ድረስ በመግባት