እለታዊ ዜና፡ በጉራጌ ዞን የቀቤና ፅሑፍ ቋንቋን ከሳባ ፊደል ወደ ላቲን ለመቀየር ተወስኖ ወደ ተግባር መገባቱ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30/2015 ዓ.ም፡- በጉራጌ ዞን የቀቤና ብሔረሰብ ከዚህ በፊት የቀቤና ፅሑፍ ቋንቋን ሲገለገልበት የነበረው የሳባ ፊደል ከቋንቋው ባህሪ ጋር ባለመጣጣሙ እና ቋንቋው እንዳያድግ በማድረጉ ፅሑፍ ቋንቋውን ወደ ላቲን ፊደል ለመቀየር ተወስኖ ወደ ተግባር መገባቱ ተገለፀ፡፡ ይህ የተባለው የቀቤና ህዝብ ታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ላይ
0 Comments