Home2023 (Page 41)

June 2023

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8 2015 ዓ.ም፡- የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አንዳንድ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በኢንቨስትመንት እና በአብረን እንስራ ስም ተጨባጭና የተሟላ መረጃ ሳይሰጡ ከፍተኛ ገንዘብ ከህብረተሰቡ እየሰበሰቡ መሆናቸውን ገልፆ ከመሰል የማጭበርበር ድርጊት ራሱን እንዲጠብቅ  አስቀነቀቀ፡፡ አገልግሎቱ ሰኔ 6 ቀን ባወጣው አጭር መግለጫ በስም ያልጠቀሳቸው አንዳንድ ግለሰቦች እና

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8/2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ለተጎጂዎች እንዲዳረስ በሚል የቀረበ እርዳታን መዘረፉን የሚያመላክቱ መረጃዎች ማግኘቱን በግዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የተሰየመው አጣሪ ኮሚቴ ባቀረበው ሪፖርት አስታወቀ። አጣሪ ኮሚቴው ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል ፍስሃ ኪዳኑ  በትላንትናው ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እና በክልሉ መገናኛ ብዙሃን የተላለፈው መልዕክት እንዳመላከተው

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7/2015 ዓ.ም፡- የካምብሪጅ ዩኒቨርስቲ ሳይንቲስቶች በሉሲ ቅሪተ አካል ላይ ያካሄዱት ጥናት እንደሚያመላክተው ሉሲ መገጣጠሚያ ጉልበት እንደነበራት እና ይህም ቀጥ ብላ እንድትራመድ እንዳስቻላት ጠቁሟል። በ1967 ዓ.ም በኢትዮጵያ አፋር አካባቢ የተገኘችው እና በወቅቱ ሉሲ የሚል መጠሪያ የተሰጣት ቅሪት አካል ከሶስት ነጥብ ሁለት ሚሊየን አመት

Read More