ዜና፡ በኢትዮጵያ የአትክልት እና ፍራፍሬ አመጋገብ ባህል እጅግ ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የአትክልት እና ፍራፍሬ አመጋገብ ባህል እጅግ ዝቅተኛ መሆኑ አንድ ጥናት አመላከተ፤ ጎረቤት ሀገራት ከኢትዮጵያ በተሻለ ደረጃ ተጠቃሚዎች መሆናቸውም ተገልጿል። ይህም በቀላሉ ልንከላከላቸው የምንችለው በሽታዎች ተጋላጭ እንዳደረገን ጥናቱ አስታውቋል። አትክልክት እና ፍራፍሬ እንዳንመገብ እንቅፋት የሆነብን የዋጋው መወደድ እና ያለን ገቢ አነስተኛ
0 Comments