Home2023 (Page 129)

January 2023

አዲስ አበባ፣ ጥር 5/ 2015 ዓ.ም፡-  የሰብዓዊ መብት ተማጓቹ ሂዩማን ራይትስ ዎች የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ፣ የሽግግር ፍትህን እንዲኖር በሰሜን ኢትዮጵያ በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን በገለልተኛ አካል እንዲመረመሩ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ተፋላሚ ወገኖች ላይ ጫና እንዲያደርጉ ጠየቀ። የ2023 ሂዩማን ራይትስ ዎች ሪፖርት በአለም ዙርያ አመታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታን

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 5/2015 ዓ.ም፡- የፑንትላንድ መንግስት ፖሊስ ባወጣው መግለጫ፣ የፀጥታ ሃይሎች ጥር 2 ባካሄዱት ዘመቻ ኢትዮጵያ የተወለደ የዳየሽ ታጣቂ ቡድን መሪ አቡ-አልባራ አል አማኒን መግደላቸውን አስታወቀ፡፡ የፑንትላንድ መንግስት የቴሌቨዥን እንደዘገበው፣ ታጣቂዎቱ በባሪ ክልል ባሊ-ዲዲን ወረዳ ላይ ለመፈፀም ያቀዱትን ጥቃት የፑንትላንድ ፀጥታ ሀይሎች መከላከል ችለዋል።

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 5/ 2015 ዓ.ም፡- መከላከያ ሰራዊት ትላንት ባወጣው መግለጫ ከመቀሌ 140 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ  ከምትገኛው ሽረ እና አካባቢው የነበሩ የአማራ ልዩ ሀይል አባላት ለቀው መውጣታቸውን አስታወቀ፡፡ መከላከያ ሰራዊት  እንዳስታወቀው ልዩ ሀይሉ ቀጠናውን ለቆ የወጣው በፌዴራል መንግስትና በህወሃት አመራሮች መካከል በደቡብ አፍሪካና በኬኒያ የተደረሰውን

Read More