Home2023 (Page 128)

January 2023

አዲስ አበባ፣ ጥር 8/2015 ዓ.ም፡- የድሬዳዋ አስተዳደር ራሱን የቻለ ክልላዊ መንግሥት እንዲሆን ወይም ከሶማሌና ኦሮሚያ ክልሎች ወደ አንዱ እንዲጠቃለል ሪፈረንደም እንዲካሄድ ለፌዴራል መንግሥት ጥያቄ ቀረበ፡፡ ጥያቄው የድሬዳዋ አስተዳደር እያጋጠመው ካለው የበጀት እጥረት፣ ፍትሐዊ ያልሆነ የሀብት ክፍፍልና በዕድገት የመቀጨጭ ችግሮችን ለመቅረፍ የማይቻል ከሆነ፣ መፍትሔ ያስፈልጋል በሚል ለሁለቱ

Read More

አዱስ አበባ፣ ጥር 6/ 2015 ዓ.ም፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጥር 6 ቀን 2015 ዓ.ም. አራት አባላትን በክብር ሸኝቷል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለአራቱም የምክር ቤት አባላት ቀጣይ ጉዟቸው ስኬታማ እንዲሆንላቸው ተመኝቷል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ፅህፈት ቤት አስታውቋል። አራቱ ሚንስትሮች፣

Read More

አዲስ አበበ፣ ጥር፣ 6/2015 ዓ.ም፡- ፈረንሳይ መንግስት እና የአውሮፓ ህብረት በጦርነት ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል የ32 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ማድረጋቸውን የገንዘብ ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ ድጋፉ የተደረገው አዲስ አበባ በሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ ሲሆን የ32 ሚሊዮን ዩሮ የፋይናስ ድጋፉም በግጭት በተጎዱ የአማራ፣ የትግራይ፣ የአፋር፣ የኦሮሚያና የደቡብ ክልሎች የግብርና ምርታማነትን በማሻሻል

Read More