ዜና፡የድሬ ዳዋ ከተማ አስተዳደር “ወደ ክልል የማካተት” ህዝበ ውሳኔ ዘገባን ውድቅ አደረገ
አዲስ አበባ - የድሬዳዋ አስተዳደር በኢፌዲሪ 6ኛ ህዝብ ተወካዮች እና የፌዲሬሽን ምክር ቤቶች 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር “ህዝበ ውሳኔ ተደርጎ ወደ አንዱ ክልል እንዲጠቃለል ማድረግ ነው” በሚል በአንድ የምክር ቤት አባል የተነሳውን ሃሳብ እና የሚዲያ ዘገባ ኣስተባበለ፡፡ የድሬዳዋ ኮሙኒኬሽን ቢሮ
0 Comments