Home2023 (Page 112)

February 2023

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6/2015 ዓ.ም፡- በዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ከ50 በመቶ በታች ላመጡ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ መደረጉን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 3/ 2015 ዓ.ም፡- አዲስ “ቤተ ክህነት” አቋቁመናል በማለት ያሳወቁ ጳጳሳት በአንዳንድ ቦታዎች በኃላፊዎች ድጋፍ ጭምር በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች የሚገኙ ሀገረ ስብከቶችን መያዛቸውን ተከትሎ ይህን ድርጊት በተቃወሙ ሰዎችና የሃይማኖት መሪዎች ላይ በመንግሥት የጸጥታ አባሎች በርካታ የሰበዓዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ፓትሪያርኩን ጨምሮ  አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ያካተተ ልኡክ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጋር በጠቅላይ ሚንስትሩ ጵ/ቤት እየተወያዩ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ወይይቱ እየተደረገ ያለው የኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ትላንት ባወጣው መግለጫ

Read More