Home2023 (Page 108)

February 2023

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መሪ ኩምሳ ዲሪባ(ጃል መሮ)ፎቶ የቪዲዮ የተወሰደ/ አዲስ ስታንዳርድ አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2015 ዓ.ም፡- በትላንትናው ዕለት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ በክልሉ ታጥቆ ለሚብቀሳቀሰው የኦነግ ሸኔ ቡድን የሰላም እና የእርቅ ጥሪ ማቅረባቸውን ተከትሎ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ የሰላም እና የዕርቅ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2015 ዓ.ም፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ ለደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ኢትዮጵያ ባላት አቅም የቁሳቁስ እና የነፍስ አድን ቡድን ለቱርክ ማበርከቷን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት በቱርክ ለደረሰው የሰው ህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡ “በቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ በጠፋው የሰው

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም. በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ቦታዎች የቧንቧ ውሃ አቅርቦት ከወር በላይ ለሆነ ጊዜ መቋረጡን ተከትሎ ላጋጠማቸው የውሃ ችግር መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጥያቄ

Read More