ዜና ፈጠራ፡ ነዳጅን በቀላሉ ማምረት የሚያስችል ቴክኖሎጂ በመካኒካል ምህንድስና ተማሪዎች መሰራቱ ተገለፀ
በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፡ ሰኔ 10/2014 ዓ.ም ፡- በጅማ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የመካኒካል ምህንድስና ተመራቂ ተማሪዎች ነዳጅ ማምረት የሚችል ማሽን መስራታቸውን የጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ያገለገሉ ፕላስቲኮች በመሰብሰብ በሙቀት አማካኝነት ፓይሮሊሲስ በተሰኘ ሂደት የነዳጅ ምርትን ለማምረት የተቻለ ሲሆን እስካሁን በተደረገው ሙከራ በሰዓት ውስጥ ሦስት ኪሎ ግራም ፕላስቲክ
0 Comments