ዜና: በምዕራብ ወለጋ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ200 በላይ ንጹሃን ዜጎች ተገደሉ
ሰኔ13 ቀን፣2014 ዓ.ም፣አዲስአበባ፦ በምዕራብ ወለጋ ዞን ኦሮሚያ ክልል ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ 200 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የተለያዩ ዘገባዎች ጠቁመዋል:: የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. በምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ስለነበረው ጥቃት ባወጣው መግለጫ በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች
0 Comments