ዜና ትንታኔ፦በምዕራብ ወለጋ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የሟቾች ቁጥር መጨመሩ ተገለፀ፣ የአማራ ማህበረሰብ የጥቃቱ ዋና ኢላማዎች ናቸው
በብሩክ አለሙ ሰኔ 14ቀን፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ፣ ቶሌ ቀበሌ ቅዳሜ ሰኔ 11፣ 2014 ዓ.ም በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ260 እስከ 320 እንደሚሆን የተለያዩ የዜና ምንጮች የአካባቢውን ነዋሪዎች እንደ ዋቢ በመጥቀስ እየዘገቡ ነው። ቅዳሜ ሰኔ 11 2014 ዓ.ም በተፈፀመው
0 Comments