Home2022 (Page 71)

August 2022

በብሩክ አለሙ እና ጌታሁን ፀጋዬ  አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6/2014 ዓ.ም፡- ከደሴ ከተማ፣ ደቡብና ሰሜን ወሎ ዞኖች እንዲሁም ዋግ ኽምራ ዞን ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ መንገደኞች አዲስ አበባ ለመግባት በኦሮሚያ ክልል ሸኖ ከተማ ሲደርሱ የአዲስ አበባ መታወቂያ ካልያዛችሁ ማለፍ አትችሉም በሚል ምክኒያት ለከፍተኛ እንግልትና መጉላላት መዳረጋቸውን የደቡብ

Read More

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ምስል- የከንቲባ ጽ/ቤት አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4/ 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የመንግሥት ሠራተኞች የሥራ መደቦች ምዘና፣ ደረጃዎች ምደባና የደመወዝ እርከን ደንብ ማውጣቱን ዋዜማ ራዲዮ ዘግቧል፡፡ የደረጃ አንድ የደመወዝ መነሻ 1,100 ብር ሲሆን፣ የዚህ ደረጃ ጣሪያ ደግሞ 2,079 ብር

Read More

የቀድሞ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር አሰፋ ወዳጆ ምስል የግል ፌስቡክ ገፅ አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 3/ 2014 ዓ.ም፡- በደቡብ ክልል የወላይታ ዞን ዋና ከተማ በሆነችው በሶዶ ከተማ የጸጥታ ሃይሎች የወላይታን በክልል የመደራጀት ጥያቄ ደጋፊ እና የወላይታ ብሄራዊ ንቅናቄ ፓርቲ  የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ አሰፋ ወዳጆ በድጋሚ

Read More