Home2022 (Page 68)

August 2022

ምስል- ፌዴራል ፖሊስ ነሃሴ 16፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ አንድ አንድ የፌዴራል ፖሊስ የደምብ ልብስ የለበሰ ግለሰብ እና ሌሎች ሶስት ሰዎች በተደራጀ መልኩ አንድ ወርቅ ቤት ገብተው በርካታ ወርቆች ዘርፈው ሲወጡ የሚያሳይ ምስል በማህበራዊ ድረ ገፅ በስፋት መሰራጨቱን ተከትሎ የፌደራል ፖሊስ ግለሰቦቹ ያሉበትን የሚያውቅ

Read More

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13/ 2014 ዓ.ም፡- የሶዶ ከተማ አቃቤ ህግ የወላይታን በክልል የመደራጀት ጥያቄ ደጋፊ እና የወላይታ ብሄራዊ ንቅናቄ ፓርቲ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ አሰፋ ወዳጆ የጥላቻ ንግግርና ሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ ጥሰዋል ሲል ክስ መሰረተ፡፡ የክሱ ዝርዝር ደብዳቤ እንደሚገልፀው

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13/2014 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች በአየር ላይ እንቅልፍ ጥሏቸው ከአዲስ አበባ አየር ትራፊክ ቁጥጥር ጋር ያለው ግንኙነት ተቋርጦ አውሮፕላኑ መዳረሻውን አንዲያልፍ አድርገዋል የሚል መረጃ እንደደረሰው ገልጾ የበረራውን ሰራተኞች ተጨማሪ ምርመራ እስኪደረግ ድረስ ከስራ በማገዱን አስታወቀ፡፡ ባሳለፍነው ሰኞ ነሐሴ 9 ቀን 2014 ዓ.ም.

Read More