ዜና፡ የአፋር ህዝብ ፓርቲ ኢዜማ ያወጣው መግለጫ ላይ ማስተካከያ እንዲያደርግ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18/ 2014 ዓ.ም፡- የአፋር ህዝብ ፓርቲ ኢዜማ በሶማሌ እና አፋር አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት በተመለከተ ትናንት ነሐሴ 17 ቀን ያወጣውን መግለጫ የአፋርን ክልላዊ ሉዓላዊነት ጥያቄ ውስጥ ያስገባና በህዝባችን ውስጥ ቁጣን በመቀስቀሱ ማስተካከያ እንዲያደረግ ሲል አሳሰበ።የአፋር ህዝብ ፓርቲ ባወጣው መግለጫ የኢዜማ መግለጫ ፍሬ
0 Comments