Home2022 (Page 66)

August 2022

በብሩክ አለሙ  @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19/2014 ዓ.ም፡- የወላይታን በክልል የመደራጀት ጥያቄ ደጋፊ እና የወላይታ ብሄራዊ ንቅናቄ ፓርቲ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት እና የቀድሞ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር አቶ አሰፋ ወዳጆ በትናነትናው እለት ፍርድ ቤት ቀርበው ፍርድ ቤቱ በ60ሺ ብር ዋስ እንዲለቀቁና ውጭ ሆነው ክሱን እንዲከታተሉ ውሳኔ

Read More

ምስል-የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን በብሩክ አለሙ @Birukalemu21   አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19/2014 ዓ.ም፡- በጋምቤላ ክልል በ8 ወረዳዎች በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የተነሳ ከ74 ሺህ በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉም ጆር ወረዳ ኡንጎጊ ከተማ በመገኘት የደረሰውን ጉዳት የተመለከቱ ሲሆን በጉብኝታቸውም

Read More

ምስል- የፌዴሬሽን ምክር ቤት በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18/ 2014 ዓ.ም፡- የፌደሬሽ ምክር ቤቱ ነሐሴ 12 ቀን 2014 ዓ.ም በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሚገኙ 6 ዞኖች  ማለትም የወላይታ፣ የጋሞ፣ የጎፋ፣ የደቡብ ኦሞ፣ የጌዴኦ፣ የኮንሶ ዞኖች፣ እንዲሁም 5 ልዩ ወረዳዎች ማለትም  የደራሼ፣ የአማሮ፣ የቡርጂ፣

Read More