ዜና፡ ኢሰመኮ በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ከ60 በላይ ሰዎች ከአካባቢው እና ከአጎራባች የአማራ ክልል በተውጣጡ ታጣቂዎች መገደላቸውን አስታወቀ
ባለፈው ሳምንት በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ የተሰራጨው ምስል ከጥቃቱ በኋላ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተከሰተውን የጅምላ መፈናቀል ያሳያል አዲስ አበባ፣ጳጉሜ 1፣ 2014 ዓ.ም፦ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዛሬ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ስር በሚገኘው ኡሙሩ ወረዳ ከነሐሴ 23 እስከ ነሐሴ
0 Comments