ዜና፡የጋምቤላ ክልል መንግስት የኢሰመኮን ሪፖርት “ሚዛናዊነት ዮጎደለው የምርመራ ውጤት” በመሆኑ አልቀበለውም አለ
አቶ ኡገቱ አደንግ ፣ የጋምቤላ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ በምህረት ገ/ክርስቶስ @Mercy አዲስ አበባ፣ መስከረም 23/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰበአዊ መብት ኮሙሽን (ኢሰመኮ) ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም.በጋምቤላ ከተማ በተደረገ ውጊያ የጸጥታ ኃይሎች እና ታጣቂ ኃይሎች ቢያንስ 50 ሲቪል ሰዎችን በተናጠል እና በጅምላ ከህግ ውጭ
0 Comments