ዜና: ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ህዝበ ዉሳኔ ከሶስት ሚሊዮን በላይ መራጮች ሊሳተፉ ይችላሉ አለ
የደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልል ርእሰ መስተዳደር ርስቱ ይርዳው የጸጥታ ሁኔታ ዝርዝር ዕቅድ አውጥተን እየሰራን ነው ሲሉ የክልሉን ዝግጁነት ገልፀዋል። ፎቶ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10/2015 ዓ.ም፡- በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች አና አምስት ልዩ ወረዳዎች አንድ ላይ በመሆን አዲስ ክልል ለመፍጠር በሚያደርጉት ሕዘበ ውሳኔ ላይ
0 Comments