እለታዊ ዜና፡ በሀሰተኛ የህክምና የትምህርት ማስረጃ ተቀጥሮ የ7ወር ህፃንና የ25 ዓመት ወጣትን ህይወት ያጠፋው ግለሰብ ቅጣት ተወሰነበት
አዲስ አበባ፣ ህዳር 17/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ ዞን በጃዊ ሆስፒታል በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ቅጥር ሰራተኛ ሆኖ ሲያገለግል የነበረው ግለሰብ በህክምና የእውቀት ችግር ምክንያት የሁለት ሰው ህይወት እንዲጠፋ በማድረጉ በ11ዓመት ፅኑ እስራትና በብር 5,000 እንዲቀጣ ተወሰነ፡፡ ግለሰቡ የተመኝ አምላክ የተባለች የ7 ወር ህፃን
0 Comments