Home2022 (Page 132)

January 2022

በጌታሁን ፀጋዬ እና ማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ ጥር 02 2014፣ መንግስት ታህሳስ 29 2014 ማታ የቀድሞ የህውሀት አመራሮችን ከእስር ለቋል። ከተለቀቁት ውስጥ አቶ ስብሀት ነጋ፣ ቅዱሳን  ነጋ ፣ሙሉ ገብረ እግዚአብሄር ፣ አምባሳደር አባዲ ዘሙ እንዲሁም አባይ ወልዱ የሚገኙ ሲሆን የነሱን መፈታት የተለያዩ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ተቃውመውታል።  እናት ፓርቲ

Read More

አዲስ አበባ ታህሳስ 28/ 2014 - የአማራ ብሔራዊ ክልልዊ መንግሥት አስተዳደር ምክር ቤት የሰዓት እላፊ ገደብ ሙሉ ኃላፊነት ለከተማ አስተዳደሮች በመስጠት የፀጥታ ሁኔታውን እየገመገሙ በራሳቸው ሰዓት እላፊ ገደቡን የማንሳትም ኾነ የማስቀጠል ሙሉ ኃላፊነት ከተጠያቂነት ጋር መስጠቱን የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ግዛቸው ሙሉነህ

Read More

በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ ታህሳስ 27/ 2014 - ከተቋቋመ  32 የሞላው የኢትዮጵያ ህፃናት መርጃ ብቸኛው በህፃናት የልብ ህመም ላይ የሚሰራ ብቸኛው ግብረሰናይ  ተቋም ነው። በተቋሙ ስር የሚገኘው የኢትዩጵያ የልብ ህሙማን መርጃ ማእከል በመላው ሀገሪቱ ላሉ የልብ ታካሚዎች ህፃናት ህክምናን ይሰጣል። እሱባለዉ የ12 አመት ሲሆን የመጣው ከደቡብ ብሔር

Read More