Home2022 (Page 130)

January 2022

በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ ጥር 18 /2014 የአሐዱ ኤፍ ኤም ሬድዮ ጣቢያ አርታኢ የሆነው ክብሮም ወርቁ  ዛሬ በቀበሌ መታወቂያ ዋስ ከእስር መፈታቱን ጠበዋቀው አቶ ጥጋቡ ደሳለኝ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ:: ጠበቃው አቶ ጥጋቡ  ለአዲሰ ስታንዳርድ እንደተናገሩት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጥር 5/2014 በዋለው ችሎት “አካልን

Read More

በ እቴነሽ አበራ አዲስ አበባ ፣ጥር 14/2014 ፣ በያዝነው ጥር ወር እጅግ በርካታ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን መንግስት ያደረገላቸውን 'ታላቁ የኢትዮጵያውያን ወደ ሀገርቤት ጉዞ' ጥሪ በመቀበል ከአሜሪካ ፣ ከአውሮፓ እና ከሌሎች ክፍላተ አለማት ወደ ኢትዩጵያ ገብተዋል። የገቡት ዜጎች መንግስት ባዘጋጀላቸው እንዲሁም  በተለያዬ ዝግጅቶች ላይ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 - በኦሮሚያ ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ በቡራዩ ከተማ በጸጥታ ሃይሎች እና የጥምቀት በዓል ተሳታፊዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ቆስለዋል። የአይን እማኞች ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት የወይብላ ማሪያም ታቦታትን ከጥምቀተ ባህር ወደ መንበር በመመለስ ላይ የነበሩ ምእመናን  የቤተክርስቲያኗ አርማ

Read More