Home2022 (Page 122)

March 2022

በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ መጋቢት 12/2014 የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ቅርንጫፍ 3ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ዳኞች በዛሬው እለት በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የቀርበውን ለቀድሞ የሜቴክ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ ለቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የምስክርነት ቃላቸውን በበይነ

Read More

አዲስ አበባ መጋቢት 12/2014-የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ስህተት መፈጠሩን ገልፆ  አጣሪ ቡድን ወደ ፈተናወች ኤጀንሲ መላኩን አስታወቀ፡፡  የክልሉ ትምህር ቢሮ ከሶስት ቀን በፊት  በ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ ጊዜው እንዲራዘም ጠይቋል፡፡ የአማራ ክልል መገናኛ ብዙሃን

Read More

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሸዋ ዞን በመተሀራ ከተማ በአልጌ ቀበሌ በፈንታሌ ወረዳ መዝናኛ ቤት ዉስጥ ታጣቂዎች 10 ወጣቶችን ሲገድሉ ከ11 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ዘግበዋል። ጥቃቱ የተከሰተው ሃሙስ መጋቢት 17 ቀን ሲሆን ታጣቂዎቹ ወጣቶቹ ፑል ይጫወቱበት የነበረውን መዝናኛ ቤት በማወካቸው

Read More