Home2022 (Page 110)

April 2022

በሲዳማ ብሔር ዘንድ ትልቁን ቦታ የሚሰጠው ፊቼ ጫምባላላ በዓል በደማቅ ሁኔታ በመከበር ላይ ይገኛል አዲስ አበባ: የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምባላላ በዓል ዛሬ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል። በሲዳማ ብሔር ዘንድ ትልቁን ቦታ የሚሰጠው ፊቼ ጫምባላላ በዓል በደማቅ ሁኔታ ከሁለት ዓመት በኃላ ዛሬ በጠዋት በርካታ

Read More

በምሕረት ዕቑባይ በርሀ @MehretOkubay መቀሌ -  "ጥቅምት 2014 እኩለ ሌሊት ላይ በመቀሌ ሰፈራችን ጩኸት ይሰማል። ጠብ የተፈጠረ መስሎኝ ነበር።  እኔ እና እናቴ ቦታው ስንደርስ ከስድስት በላይ የሚሆኑ ጎረቤቶቻችን በርከት ብለው በአንዲት ሴት  ጩኸት የተነሳ ፊታቸው ላይ ፍርሃት አጥልቶ አየን። በዛችው ሰዓት በጨለማ ፣ በብርድ እና 

Read More

ጌታሁን ጸጋዬ አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 19፣2014 ዓ.ም :- የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዛሬ ማለዳ ላይ ባወጣው መግለጫ በትላንትናው እለት ሚያዚያ ማክሰኞ ቀን 18/2014 ከሸይኽ ከማል ለጋስ (ረሂመሁላህ) የቀብር ስነ ስርአት ላይ ደረሰው ጥቃት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር 21 መድረሱን አስታውቆ ቀድሞ “በታቀደና በተቀናጀ

Read More