Home2022 (Page 109)

May 2022

በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 26/2014-  በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የደራሼ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጆበርና አሰፋ በታጣቂዎች ተገደሉ። ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የዓይን እማኝ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት ቅዳሜ ሚያዚያ 22 ቀን ጠዋት ነው አስተዳዳሪው የተገደሉት። በአካባቢው የመንግስት ከፍተኛ አመራር ላይ ግድያ ሲፈጸም ይህ

Read More

በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ-የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በኦሮሚያ ክልል የሚገኙት ስድስት ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች በጸጥታ ሃይሎች መዘጋታቸውንና ሰራተኞቻቸው ባልታወቀ ምክንያት መታሰራቸውን የኩባንያው ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ  ነፃነት ተስፋዬ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግረዋል። እንደ እርሱ ገለጻ፣ ከአጠቃላይ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ሠራተኞች መካከል አንድ አምስተኛው የሚሆኑ ሰራተኞቹ የሚሠሩባቸዉ በመቱ፣ በጊምቢ፣ በጅማ፣

Read More

በፍራኦል በርሲሳ አዲስ አበባ፡ የሀዲያ እና የስልጤ ዞን ሀገረ ስብከት ጽህፈት ቤት በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን በአብያተ ክርስቲያናት እና ክርስቲያኖች ላይ የደረሰውን ጥቃት አስመልክቶ  ሚያዚያ 20, 2014 ቀን መግለጫ ሰጥቷል። በተመሳሳይ የክልሉ መንግስትም ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ በጽንፈኛ ሀይሎች የሚደርሰውን ጥቃቶችን እንደማይታገስ ትናንት

Read More