ትንታኔ: በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል ያለው የድንበር ውዝግብ ወዴት ያመራ ይሆን?
በጌታሁን ፀጋዬ ታህሳስ 24 ቀን 2012 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ: በትግራይ ክልል የእርስ በርስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ከስድስት ሳምንታት በኋላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ኢትዮጵያ እና ሱዳን በአል-ፋሻጋ ግዛት ላይ ለረጅም ጊዜ የዘለቀውን አለመግባባት ለመፍታት መስማማታቸውን ለኢትዮጵያውያን እና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ መግለጫ ሰጥተዋል። አምባሳደሩ መግለጫውን
0 Comments