ዜና፡ ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የመንግሥትን ኃይልን በብቸኝነት የመጠቀም ሕጋዊ ሥልጣን የሚገዳደሩ ኃይሎችንና የሕገ ወጥነት ተግባራትን ወደ ተገቢው ሥርዓት የማስገባቱ ሥራ በታቀደለት መንገድ እየተከናወነ መሆኑን ገለፀ
በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2/2014 ዓ.ም ፦ የብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጠው መግለጫ ከአንድ ወር በፊት፣ ሚያዝያ 14 ቀን 2014 ዓ.ም.፣ ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታን በጥልቀት መገምገሙን አስታወሶ ባደረገው ግምገማውም “የሽብር ኃይሎችን ሁኔታ፣ ከኮንትሮባንድ፣ ከሕገ ወጥ ታጣቂዎች፣ ከጽንፈኛ የሚዲያና
0 Comments