Home2022July (Page 15)

July 2022

ያየሰው ሽመልስ እና አበበ ባዩ በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27 ቀን፣ 2014 ዓ.ም - "ኢትዮ ፎረም" የተሰኘ የዩቱብ ሚዲያ ጋዜጠኛ የሆነው አበበ ባዩ አዋሽ አርባ ታስሮ እንደሚገኝ ቤተሰቦቹ ተናገሩ ። የአበበ ቤተሰቦች ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት አርብ ሰኔ15 ቀን 2014 ዓም ከምሽቱ 4

Read More

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27 ቀን፣ 2014 ዓ.ም፣ ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስት ጉዳዩች እና የፀረ ሽብር ችሎት የቀረበው የፍትሕ መጽሔት ባለቤት እና ማኔጂንግ ዳሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በተከሰሰበት ሶስት የወንጀል ክሶች የ 100,000 ሺ ከእስር እንዲወጣ

Read More

የወልድያ ከተማ ። ምስል፣ የወልድያ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 - የአማራ ክልል መሥተዳደር ምክር ቤት 6ኛ መደበኛ ስብሰባ ሰኔ 25/2014 ዓ.ም በተካሄደበት ወቅት የደብረታቦርና ወልድያ ከተሞች ወደ ሬጂዮፖሊታንት ደረጃ እንዲያድጉ ወስኗል በማለት የክልሉ ሚዲያ አሚኮ ዘግቧል። "ሬጂዮፖሊስ" (regiopolis) ከከተማ ወይም ከሜትሮፖሊታን

Read More