Home2022July (Page 13)

July 2022

ጋዜጠኛያየሰው ሽመልስ እና ጋዜጠኛ አበበ ባዩ በደህንነት ሰዎች ከታሰሩ በኋላ ፍርድ ቤት አልቀረቡም። አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣2014 ዓም፦የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዛሬሰኔ 30 ቀን ባወጣው መግለጫ የፌዴራል እና የክልል የፀጥታ አካላት በአፋጣኝ የተያዙ ሰዎች የሚገኙበትን ቦታ እንዲገልጹና ተዓማኒ ክስ የማይቀርብ ከሆነ በአፋጣኝ እንዲለቀቁ

Read More

አዲስ አበባ ሰኔ 30፣ 2014 - የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ከሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ የተደረገውን የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ማስተካከያ መሰረት በማድረግ÷ የአገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በሚሰጡ ተሸከርካሪዎች ላይ የትራንስፖርት የታሪፍ ጭማሪ ዛሬ አስታውቋል፡፡ አዲሱ የታሪፍ ጭማሪም ከዛሬ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም

Read More

የተፈናቀሉ ነዋሪዎች በፕላስቲክ በተሰራ መጠለያ ውስጥ ለመኖር ተገደዋል። በማህሌት ፋሲል ሰኔ29 ቀን፣2014 ዓ.ም፣አዲስአበባ፡-በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01  በተለምዶ "እሪ በከንቱ" ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጎጆ ቀልሰው ይኖሩ የነበሩ 80 አባወራዎች “መንግስት ያለተቀያሪ ቤት እና ያለማስጠንቀቂያ ለአመታት ከምንኖርበት ቤት አፈናቅሎ ጎዳና ላይ እንድንወጣ አድርጎናል” ሲሉ ለአዲስ

Read More