HomeNews (Page 239)

News

አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2014-የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ተኛ የፀረ ሽብር እና ህገ መንግስት ጉዳዩች ችሎት ላምሮት ከማል በተከሰሰችበት አንቀፅ 575/1 ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ ። ለነገ ችሎቱ የፍርድ ቅጣት ለመስጠት በይደር ቀጠሮ የሰጠ ሲሆን ላምሮት በአዲስ አበባ ፖሊስ ማረፊያ ቤት አድራ ለነገ

Read More

ፎቶ:ማህበራዊ ድህረገፅ በአዲስ ስታንዳርድ ጋዜጠኞች አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣2014-ሁለት ወር ከሀያ ሁለት ቀናት እስር ላይ የቆዩት የአረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበርና የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር (የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ) የነበሩት አቶ አብረሃ ደስታ  በፍርድ ቤት ትእዛዝ በ 10,000 ሺብር ዋስትና ከእስር ተፈቱ፡፡ ሰኔ ወር ላይ ከትግራይ ወደ

Read More

አስኮ የሚገኘው የወጣቶች ማእከል  ጌታሁን ፀጋዬ  አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014፤ ህዳር አጋማሽ ከኦሮሚያ ክልል ከምስራቅ ወለጋ የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች  በአዲስ አበባ መጠጊያ ፍለጋ ላይ እንደነበሩ ለአዲስ ስታንዳርድ ጥቆማዎች ደርሰው ነበር፡፡ ተፈናቃዮቹ በአብያተ ክርስቲያናት እና በወጣትማእከላት በተዘጋጁ ጊዜያዊ ካምፖች ተጠልለው እንደሚገኙ ከተነገረላቸው ቦታዎች መካከል በኮልፌ ቀራንዮ አስኮ

Read More