ዜና፡- ከትግራይ ክልል የመረጃ እጥረት ቢኖርም በኢትዮጵያ በጦርነት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም 1.4 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል፡ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር
እንደዚ፣ በደብረ አባይ፣ ሰሜን-ምእራብ ትግራይ፣ እንደሚገኘው ክሊኒክ በትግይ ክልል ብዙ የጤና ተቋማት ተዘርፈዋል። ፎቶ፡ ድንበር የለሽ ሐኪሞች (ኤም ኤስ ኤፍ) አዲስ አበባ፣ ህዳር 13/ 2015 ዓ.ም፡- በትግይ ክልል በአሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ አገልግሎት ይሰጣሉ ከተባሉ ዘጠኝ በመቶ የሚሆኑ የጤና ተቋማት ውጭ የመረጃ
0 Comments