HomeHorn of Africa (Page 104)

Horn of Africa

ጁዌሪያ መሀመድ የሁለት ልጆች እናት ነበረች ። ፎቶ: ማህበራዊ ሚዲያ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16/2015 ዓ.ም፡- የገዥው ብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ እና የሶሶማሊ ክልል የፓርላማ አባል ጁዌሪያ መሀመድ አንድ የፖሊስ አባል "ሆነ ብሎ" በተኮሰው ጥይት መገደላቸዉን የክልሉ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ

Read More

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጥቅምት 16፣ 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ከ5 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር በላይ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲያንቀሳቅስ የነበረ ግለሰብን ከ25 ግብረ-አበሮቹ ጋር በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያረገ መሆኑን ገልጿል፡፡ በወንጀሉ ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር የዋለው ግለሰብ ሳሙኤል እጓለ አለሙ ፣ በቅፅል ስሙ ሳሚ ዶላር

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16/2015 ዓ.ም፡- ጥቅምት 15 የወጣው የአለም አቀፍ የፍትህ ፕሮጀክት (WJP) የህግየበላይነት ምዘና እንደሚያሳየው የኢትዮጵያ የህግ የበላይነት ምዘና ውጤት በዚህ አመት አጠቃላይ ኢንዴክስበ3.6 በመቶ ዝቅ ብሏል፡፡ ኢትዮጵያ ካለፈው አመት በአንድ ደረጃ ዝቅ በማለት ከአለማችን 140 ሀገራት 123ኛደረጃ ላይ ተቀምጣለች። እንደ የአለም አቀፍ የፍትህ ፕሮጀክት

Read More