ዕለታዊ ዜና፦የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት መረጃን ለማጋራት የሚያስችል ስምምነት ተፈረራሙ
ሃምሌ 13፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ እና የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና በቴክኖሎጂ አማካኝነት መረጃን ለማጋራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረራሙ፡፡ ሁለቱ መስሪያ ቤቶች የተፈራረሙት ስምምነቱ የአቅም ግንባታ እና የቴክኖሎጂ እገዛ ሲሆን አጠቃላይ በዚህ ዓመት አምስት መሰረታዊ ጉዳዮች