ዜና፡ በጋምቤላ ክልል በደረሰ በጎርፍ አደጋ ከ74 ሺ በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸው ተገለጸ
ምስል-የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19/2014 ዓ.ም፡- በጋምቤላ ክልል በ8 ወረዳዎች በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የተነሳ ከ74 ሺህ በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉም ጆር ወረዳ ኡንጎጊ ከተማ በመገኘት የደረሰውን ጉዳት የተመለከቱ ሲሆን በጉብኝታቸውም
0 Comments