ዜና፡ ክርስቲያን ታደለ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአብን ላይ ተገቢ ማጣራት እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ፤ ለአብን መዋቅሮች፣ አመራሮች፣ አባላትና ደጋፊዎች ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ተገዢ እንዲሆኑ አሳሰቡ
ክርስቲያን ታደለ: የኢትዮጵያ ህዝብ እንደራሴ እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ማዕካላዊ ኮሚቴ አባል። ፎቶ ፓርላማ አዲስ አበባ፣ጳጉሜ 1፣ 2014 ዓ.ም፦ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደራሴ እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ማዕካላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት ክርስቲያን ታደለ ዛሬ ጳጉሜ 1 ቀን 2014 ዓም በግል ማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ለኢትዮጵያ
0 Comments