ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በታጠቁ ቡድኖች ከ100 በላይ ሲቪል ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ ገለፀ፣ መንግሥት የሲቪሎችን ደኅንነት የማስጠበቅ ግዴታውን በአግባቡ እንዲወጣ አሳሰበ
ኡሙሩ ወረዳ አዲስ አበባ፣ መስከረም 18/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ከ100 በላይ ሲቪል ሰዎች በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (በተለምዶ ኦነግ ሸኔ)፣ በአማራ ኢመደበኛ ታጣቂ ኃይሎች እና በግለሰቦች መገደላቸውን ገልፆ መንግሥት የሲቪል ሰዎችን ደኅንነት የማስጠበቅ
0 Comments