ዜና፡ በሲዳማ ክልል ‘ኦነግ ሸኔ’ እና ህወሓትን በገንዘብ በመደገፍ የተጠረጠሩ ሁለት የመንግስት ሰራተኞች እና አንድ የትምህርት ቤት ሥራ አስኪያጅ ፍርድ ቤት ቀረቡ
አቶ ካንባታ ካዊ ፤ አቶ ተስፋፅዮን ለገሠ ፤ አቶ ምትኩ በላይነህ ። ፎቶ ሶሻል ሚዲያ በምህረት ገ/ክርስቶስ አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 05/2015 ዓ/ም፦ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ሽብርተኛ ተብለው ለተፈረጁት መንግስት "ኦነግ ሸኔ" ብሎ ለሚጠራው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት እና ህወሓት የገንዘብ ድጋፍ ታደርጋላቹ ተብላዉ በሲዳማ ክልል
0 Comments