ዜና፡ የማላዊ ፖሊስ 72 ኢትዮጵያውያንንማሰሩን ገለጸ፤ መንግስት 25 ኢትዮጵያዊያን በማላዊ ሞተው ተገኝተዋል የተባለውን ጉዳይ እያጣራው ነው አለ
በዚህ አመት ግንቦት ወር ላይ በማዕከላዊ ክልል የሚገኘው የማላዊ የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት መምሪያ 114 የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ ኢትዮጵያውያንን ወደ አገራቸው እየመለሰ መሆኑን አስታውቋል። ፎቶ፡ ማላዊ24 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11/2015 ዓ.ም - የማላዊ ፖሊስ በማላዊ ሰሜናዊ ግዛት በምትገኘው ካሮንጋ ዉስጥ በሚገኝ ጥብቅ ደን ውስጥ ተደብቀው የተገኙ
0 Comments