ዜና፡ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከቀረቡበት ሶስት ተደራራቢ ክሶች ዉስጥ ከሁለቱ ነፃ ነው ሲል ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም፡- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዓቃቢ ህግ በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ ካቀረበበት ሶስት ተደራራቢ ክሶች ውስጥ 1ኛ እና 2ኛ ክስን በተመለከተ ያቀረበው ማስረጃ ወንጀሉን የሚያስረዳ ሆኖ ስላላገኘው ክሱን ውድቅ እንደረገውና 3ኛውን ክስ ብቻ እንዲከላከል ብይን መስጠቱን ጠበቃው
0 Comments