ዜና፡- በጋምቤላ ክልል የጎርፍ አደጋ ከ185,000 በላይ ሰዎችን ከመኖሪያቸው አፈናቀለ
ምስል-የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን አዲስ አባባ፤ጥቅምት 15/ 2015 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባወጣው አዲስ መረጃ በዚህ ዓመት ከነሃሴ መጀመሪያ እስከ ጥቅምት ወር ድረስ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በጋምቤላ ክልል 12 ወረዳዎች እና በክልሉ ርዕሰ መዲና በደረሰ የጎርፍ አደጋ ቢያንስ 185,200 ሰዎች (37,040 አባወራዎች) ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን
0 Comments