HomeEthiopia (Page 155)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25/ 2015 ዓ.ም፡- የአለም አቀፉ ማህበረሰብ አባላት እና የተለያዩ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግስት እና በሕወሓት ተወካዮች መካከል በደቡብ አፍሪካ የግጭት ማቆም ስምምነት መፈራረማቸውን በደስታ ተቀብለውታል፡፡ በአፍሪካ ህብረት መሪነት ከጥቅምት 25 ጀምሮ በፕሪቶሪያ ሲካሔድ የነበረው የሰላም ድርድር ሲጠናቀቅ ተፋላሚዎቹ ወገኖች ግጭቱን ለማቆም ረቡዕ ተስማምተዋል፡፡ የህብረቱን

Read More

ወባ የሚያስተላልፍ ትንኝ ፡፡ ፎቶ፡ ሲዲሲ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25/ 2015 ዓ.ም፡- በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ በ17 ቀበሌዎች የወባ ወረርሽኝ በሽታ መከሰቱን የወረዳዉ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ በምንጃር ሸንኮራ ወረዳና በከተማ አስተዳደሩ የወባ ተጠቂ የተገኘባቸዉ ቀበሌዎችም አረርቲ 01፣ አረርቲ 02፣ አረርቲ ዙሪያ፣ አጊራጥ፣ ኮርማ፣

Read More

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 24 2015 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ቀንድ የአፍሪካ ህብረት ከፍተኛ ተወካይ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በኢትዮጵያ ሁለት ዓመታት ያስቆጠረውን አውዳሚ ጦርነት ለማስቆም በአፍሪካ ህብረት መሪነት በደቡብ አፍሪካ በሚካሔደው የሰላም ድርድር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መደረሱን አሳወቁ፡፡ የሰላም ድርድሩ በፌዴራል መንግስት ተወካዮች እና በትግራይ ክልል ባለስልጣናት መሃል በአፍሪካ ህብረት

Read More