HomeEthiopia (Page 151)

Ethiopia

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15/ 2015 ዓ.ም ፡- መንስግስት ከውጭ ይገቡ ለነበሩ 38 ምርቶች የውጭ ምንዛሪ እንዳያገኙ ላልተወሰነ ግዜ የጣለውን እገዳ ተከትሎ የዕለት ተለት ኑሯቸው ከምርቶቹ ጋር ተያያዠነት የነበራቸው ነጋዴዎች ላይ ጫና እያሳደረባቸው መምጣቱን በዘርፉ የተሰማሩ ዜጎች አስታወቁ፡፡ መንግስት 38 ከውጭ የሚገቡ ሸቀጦች እና ምርቶች ወደ ሀገር

Read More

መቀሌ ከተማ። ፎቶ፡ ክንደያ ገብረህይወት/ሐምሌ 2013 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ቀን 2015፡- በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት እና በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ተወካዮች መካከል በደቡብ አፍሪካ የተፈረመውን የግጭት ማቆም ስምምነት ተከትሎ በክልሉ ርዕሰ መዲና መቀሌ የምግብ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ ቀንሷል። አዲስ ስታንዳርድ ከመቀሌ እንዳገኘዉ መረጃ እንደ ጤፍ፣

Read More

አለማቀፍ የቀይ መስቀል ማህበር በኮሙዩኒኬሽን መቋረጥ ምክንያት የተለያዩ የትግራይ ቤተሰቦችን ከወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር የማገናኘት ሙከራ። ፎቶ፡ አለማቀፍ የቀይ መስቀል ማህበር በምህረት ገ/ክርስቶስ @MercyG_kirstos አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም፡- ሰኔ 2013 ዓ/ም በትግራይ ክልል ባለስልጣናት እና በፌዴራል መንግስት መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ በተነሳው ጦርነት ምክንያት በትግራይ ክልል የስልክ፣

Read More