HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 97)

Author: Alemitu Homa

የአዲስ ህይወት የአልክሆል መጠጥና የአደንዛዥ ዕፅ የቅድመ መከላከልና የተጠቂዎች ማገገሚያ ማዕከል በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ጥቅምት29/ 2015 ዓ.ም ፦ በጥቅምት 22 ቀን የኢትዮጵያ የምግብ እና መድሃኒት ባለስልጣን ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ባወጣው ማሳሰቢያ በኢትዮጵያ የሚገኙ መድሃኒት ቤቶች ትራማዶልን የተባለ ለአጭር ጊዜ እፎይታ የሚውል የኦፒዮይድ ዝርያ

Read More

አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን 126 የጄኔክስፐርት ማሽኖችን ለኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ሲያስረክቡ። አዲስ አበባ፣ጥቅምት29/ 2015 ዓ.ም ፦ የአሜሪካ አለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (USAID) 157 ሚሊዮን ብር በላይ (3 ሚሊዮን ዶላር) የዋጋ ግምት ያላቸዉ 126 ‘ጄኔክስፐርት’ የተሰኘ የሰንባ ነቀርሳ መመርመርያ ማሽኖች ድጋፍ ለኢትዮጵያ

Read More

አዲስ አበባ፣ጥቅምት29/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል፣ በኮንሶ ዞን እና በሦስት ልዩ ወረዳዎች በሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ላይ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ሕጎችን መሰረት በማድረግ ከሐምሌ 24 እስከ ነሐሴ 6 ቀን 2014 ዓ.ም.

Read More