ዜና፡- የግጭት ማቆም ስምምነቱን ተከትሎ በመቀሌ የምግብ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ቅናሽ ታየ
መቀሌ ከተማ። ፎቶ፡ ክንደያ ገብረህይወት/ሐምሌ 2013 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ቀን 2015፡- በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት እና በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ተወካዮች መካከል በደቡብ አፍሪካ የተፈረመውን የግጭት ማቆም ስምምነት ተከትሎ በክልሉ ርዕሰ መዲና መቀሌ የምግብ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ ቀንሷል። አዲስ ስታንዳርድ ከመቀሌ እንዳገኘዉ መረጃ እንደ ጤፍ፣